Amharic Election Interview ምርጫ 2013 | ምሉዕነት፣ ታማኝነት እና ግልጸኝነት RAS MediaJune 9, 202103047 views ምርጫው የሚደረገው ከ547 ወረዳዎች ውስጥ በ134 የምርጫ ወረዳዎች ብቻ ነው! የግልጸኝነት ችግር አለበት | ዲሞክራሲያዊ ነው ሊባልም አይችልም። | “ታላቁን መሪ” ከማወጅ እና ሀሰተኛ የቅቡልነት ወረቀት ከማስገኘት የዘለለ ፋይዳ የለውም።