ኢንተርፖል ማስፈራሪያ አይደለም፤ ከዘረኛ ሥርዓት ጋር ትብብር የለውም! – ጠበቃ አረጋሽ ገብረጻድቅ

by RAS Media

ኢንተርፖል ማስፈራሪያ አይደለም፤ ከዘረኛ ሥርዓት ጋር ትብብር የለውም! የኢትዮጵያ መንግሥት የስም ማጥፋት ድንፋታ አያስፈራኝም። ክስ ከመሰረቱ ራሴን እከላከላለሁ። ጠበቃ አረጋሽ ገብረጻድቅ

You may also like