ነጋሲ ኪዳኔ የተባለ የተራድኦ ድርጅት ሰራተኛ በህወሓት ሸማቂዎች ተገደለ

by RAS Media


ነጋሲ ኪዳኔ CISP (Comitato Internazionale Per Lo Svlippo Dei Popoli) ለሚባል የጣሊያን ግብረ-ሰናይ ድርጅት ይሰራ የነበረ ሲሆን ባለፈው ቅዳሜ በሥራ ላይ እንዳለ መገደሉን የአውሮጳ ኅብረት በቲውተር ገጹ ላይ አስታውቋል። ይሁን እንጅ ነጋሲ የተገደለው በህወሓት ሸማቂዎች መሆኑን ከመግለጽ ተቆጥቧል። 

You may also like